ለመምረጥ ይመዝገቡ ወይም ምዝገባዎን ወቅታዊ እንዲሆን ያድርጉ

አንድ ግዜ ከተመዘገቡ በኋላ፣ በብሔራዊ፣ በስቴት እና በአካባቢ ምርጫዎች መምረጥ ይችላሉ፡፡