ለመምረጥ ይመዝገቡ California

California beach with lifeguard stands and piers in late afternoon summer haze

ለመምረጥ እንዴት ነው የሚመዘገቡት

በድረገጽ ላይ ምዝገባዎን ይጀምሩ (በእንግሊዘኛ) በCalifornia ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

እርስዎ በተጨማሪ በፖስታ ወይም በአካል ለመምረጥ ይመዝገቡ (በእንግሊዘኛ) ይችላሉ በCalifornia ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀናት

ለ ማክሰኞ ዕለት ኖቨምበር 05 ቀን 2024 ምርጫ የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን

  • ድረገጽ ላይ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦
  • በፖስታ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ የፓስታ ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት
  • በአካል ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦

ለመምረጥ መመዝገብዎን እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ

እርስዎ የመራጮች ምዝገባ ሁኔታዎን ያረጋግጡ (በእንግሊዘኛ) በCalifornia ስቴት የምርጫ ድረገጽ.

ለመምረጥ መመዝገቢያ ሌላ መንገዶች

በተጨማሪ በእንግሊዝኛ የሚገኘውን ብሔራዊ የመራጮች ምዝገባ ቅጽ (PDF) እና በተጨማሪ ቋንቋዎች ወደ ታች ከሚዘረጉ የምርጫ ዝርዝሮች መካከል ማውረድ ይችላሉ።

መጨረሻ የተሻሻለው፦ ጁላይ 30 ቀን 2024