ለመምረጥ ይመዝገቡ Georgia

Georgia path lined with lush oaks, draped in Spanish moss

ለመምረጥ እንዴት ነው የሚመዘገቡት

በድረገጽ ላይ ምዝገባዎን ይጀምሩ (በእንግሊዘኛ) በGeorgia ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

እርስዎ በተጨማሪ በፖስታ ወይም በአካል ለመምረጥ ይመዝገቡ (በእንግሊዘኛ) ይችላሉ በGeorgia ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀናት

ለ ማክሰኞ ዕለት ኖቨምበር 05 ቀን 2024 ምርጫ የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን

  • ድረገጽ ላይ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦
  • በፖስታ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ የፓስታ ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት
  • በአካል ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦

ለመምረጥ መመዝገብዎን እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ

እርስዎ የመራጮች ምዝገባ ሁኔታዎን ያረጋግጡ (በእንግሊዘኛ) በGeorgia ስቴት የምርጫ ድረገጽ.

ለመምረጥ መመዝገቢያ ሌላ መንገዶች

በተጨማሪ በእንግሊዝኛ የሚገኘውን ብሔራዊ የመራጮች ምዝገባ ቅጽ (PDF) እና በተጨማሪ ቋንቋዎች ወደ ታች ከሚዘረጉ የምርጫ ዝርዝሮች መካከል ማውረድ ይችላሉ።

መጨረሻ የተሻሻለው፦ ጁላይ 30 ቀን 2024