ለመምረጥ ይመዝገቡ Maryland

Maryland's historic, star-shaped Fort McHenry lined with green shrubs and walking paths

ለመምረጥ እንዴት ነው የሚመዘገቡት

በድረገጽ ላይ ምዝገባዎን ይጀምሩ (በእንግሊዘኛ) በMaryland ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

እርስዎ በተጨማሪ በፖስታ ወይም በአካል ለመምረጥ ይመዝገቡ (በእንግሊዘኛ) ይችላሉ በMaryland ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀናት

Find state and local election dates. (በእንግሊዘኛ)

  • ድረገጽ ላይ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ ከምርጫ 21 ቀናት በፊት
  • በፖስታ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ ከምርጫ 21 ቀናት በፊት የፓስታ ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት
  • በአካል ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ እስከ ምርጫ ቀን እና የምርጫ ቀን ጨመሮ ይገኛል

ለመምረጥ መመዝገብዎን እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ

እርስዎ የመራጮች ምዝገባ ሁኔታዎን ያረጋግጡ (በእንግሊዘኛ) በMaryland ስቴት የምርጫ ድረገጽ.

ለመምረጥ መመዝገቢያ ሌላ መንገዶች

በተጨማሪ በእንግሊዝኛ የሚገኘውን ብሔራዊ የመራጮች ምዝገባ ቅጽ (PDF) እና በተጨማሪ ቋንቋዎች ወደ ታች ከሚዘረጉ የምርጫ ዝርዝሮች መካከል  ማውረድ ይችላሉ።

መጨረሻ የተሻሻለው፦ ኖቨምበር 18 ቀን 2024