ለመምረጥ ይመዝገቡ Minnesota

Snowy evergreens on a small island just off of a Minnesota lake shoreline

ለመምረጥ እንዴት ነው የሚመዘገቡት

በድረገጽ ላይ ምዝገባዎን ይጀምሩ (በእንግሊዘኛ) በMinnesota ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

እርስዎ በተጨማሪ በፖስታ ወይም በአካል ለመምረጥ ይመዝገቡ (በእንግሊዘኛ) ይችላሉ በMinnesota ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀናት

Find state and local election dates. (በእንግሊዘኛ)

  • ድረገጽ ላይ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ ከምርጫ 21 ቀናት በፊት
  • በፖስታ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ ከምርጫ 21 ቀናት በፊት መድረስ አለበት
  • በአካል ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ እስከ ምርጫ ቀን እና የምርጫ ቀን ጨመሮ ይገኛል

ለመምረጥ መመዝገብዎን እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ

እርስዎ የመራጮች ምዝገባ ሁኔታዎን ያረጋግጡ (በእንግሊዘኛ) በMinnesota ስቴት የምርጫ ድረገጽ.

ለመምረጥ መመዝገቢያ ሌላ መንገዶች

በተጨማሪ በእንግሊዝኛ የሚገኘውን ብሔራዊ የመራጮች ምዝገባ ቅጽ (PDF) እና በተጨማሪ ቋንቋዎች ወደ ታች ከሚዘረጉ የምርጫ ዝርዝሮች መካከል  ማውረድ ይችላሉ።

መጨረሻ የተሻሻለው፦ ኖቨምበር 18 ቀን 2024