ለመምረጥ ይመዝገቡ Montana

Foothills of Montana mountains with tall brown grasses and cloudy skies at sunset

ለመምረጥ እንዴት ነው የሚመዘገቡት

በድረገጽ ምዝገባ በአሁኑ ጊዜ የለም። ለመምረጥ እንዴት መመዝገብ እንደሚችሉ ይወቁ (በእንግሊዘኛ) Montana ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀናት

ለ ማክሰኞ ዕለት ኖቨምበር 05 ቀን 2024 ምርጫ የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን

  • በፖስታ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ የፓስታ ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት
  • በአካል ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦

ለመምረጥ መመዝገብዎን እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ

እርስዎ የመራጮች ምዝገባ ሁኔታዎን ያረጋግጡ (በእንግሊዘኛ) በMontana ስቴት የምርጫ ድረገጽ.

ለመምረጥ መመዝገቢያ ሌላ መንገዶች

በተጨማሪ በእንግሊዝኛ የሚገኘውን ብሔራዊ የመራጮች ምዝገባ ቅጽ (PDF) እና በተጨማሪ ቋንቋዎች ወደ ታች ከሚዘረጉ የምርጫ ዝርዝሮች መካከል ማውረድ ይችላሉ።

መጨረሻ የተሻሻለው፦ ጁላይ 30 ቀን 2024