ለመምረጥ ይመዝገቡ Nevada

Nevada mountain ranges with sagebrush and other native plants at the foothills

ለመምረጥ እንዴት ነው የሚመዘገቡት

በድረገጽ ላይ ምዝገባዎን ይጀምሩ (በእንግሊዘኛ) በNevada ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

እርስዎ በተጨማሪ በፖስታ ወይም በአካል ለመምረጥ ይመዝገቡ (በእንግሊዘኛ) ይችላሉ በNevada ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀናት

Find state and local election dates. (በእንግሊዘኛ)

  • ድረገጽ ላይ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ ከምርጫ 5 ቀናት በፊት
  • በፖስታ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ ከምርጫ 28 ቀናት በፊት የፓስታ ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት
  • በአካል ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ Available up to and including on Election Day

ለመምረጥ መመዝገብዎን እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ

እርስዎ የመራጮች ምዝገባ ሁኔታዎን ያረጋግጡ (በእንግሊዘኛ) በNevada ስቴት የምርጫ ድረገጽ.

ለመምረጥ መመዝገቢያ ሌላ መንገዶች

በተጨማሪ በእንግሊዝኛ የሚገኘውን ብሔራዊ የመራጮች ምዝገባ ቅጽ (PDF) እና በተጨማሪ ቋንቋዎች ወደ ታች ከሚዘረጉ የምርጫ ዝርዝሮች መካከል  ማውረድ ይችላሉ።

መጨረሻ የተሻሻለው፦ ኖቨምበር 18 ቀን 2024