ለመምረጥ እንዴት ነው የሚመዘገቡት
በድረገጽ ላይ ምዝገባዎን ይጀምሩ (በእንግሊዘኛ) በOhio ስቴት የምርጫ ድረገጽ።
እርስዎ በተጨማሪ በፖስታ ወይም በአካል ለመምረጥ ይመዝገቡ (በእንግሊዘኛ) ይችላሉ በOhio ስቴት የምርጫ ድረገጽ።
የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀናት
Find state and local election dates. (በእንግሊዘኛ)
- ድረገጽ ላይ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ ከምርጫ 30 ቀናት በፊት
- በፖስታ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ ከምርጫ 30 ቀናት በፊት የፓስታ ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት
- በአካል ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ ከምርጫ 30 ቀናት በፊት
ለመምረጥ መመዝገብዎን እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ
እርስዎ የመራጮች ምዝገባ ሁኔታዎን ያረጋግጡ (በእንግሊዘኛ) በOhio ስቴት የምርጫ ድረገጽ.
ለመምረጥ መመዝገቢያ ሌላ መንገዶች
መጨረሻ የተሻሻለው፦ ኖቨምበር 18 ቀን 2024