ኦፊሴላዊ ድህረ ገጾች .gov ይጠቀማሉ
.gov ያለው ድህረ ገጽ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ያለ የመንግስት ድርጅት ንብረት ነው።
ደህንነታቸው የተጠበቀ .gov ድረ-ገጾች HTTPSን ይጠቀማሉ"
መቆለፊያ () ወይም https:// ማለት ከ.gov ድህረ ገጽ ጋር ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ግንኙነት ፈጥረዋል ማለት ነው። ጥንቃቄ የሚያስፈልገውን መረጃ በኦፊሳላዊ እና ደህንነታቸው በተጠበቁ ድህረ ገጾች ላይ ብቻ ያጋሩ።
ለመምረጥ ይመዝገቡ U.S. Virgin Islands
ለመምረጥ እንዴት ነው የሚመዘገቡት
አካባቢዎ በሚገኘው የምርጫ ቢሮ በአካል በመገኘት ይመዝገቡ። እንዴት መመዝገብ እንደሚችሉ ይወቁ (በእንግሊዘኛ) በU.S. Virgin Islands ስቴት የምርጫ ድረገጽ።
የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀናት
ለ ማክሰኞ ዕለት ኖቨምበር 05 ቀን 2024 ምርጫ የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን
- በአካል ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦
ለመምረጥ መመዝገብዎን እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ
እርስዎ የመራጮች ምዝገባ ሁኔታዎን ያረጋግጡ (በእንግሊዘኛ) በU.S. Virgin Islands ስቴት የምርጫ ድረገጽ.
መጨረሻ የተሻሻለው፦
ጁላይ 30 ቀን 2024