ለመምረጥ ይመዝገቡ Virginia

Rolling green hills of Virginia's Appalachian mountains

ለመምረጥ እንዴት ነው የሚመዘገቡት

በድረገጽ ላይ ምዝገባዎን ይጀምሩ (በእንግሊዘኛ) በVirginia ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

እርስዎ በተጨማሪ በፖስታ ወይም በአካል ለመምረጥ ይመዝገቡ (በእንግሊዘኛ) ይችላሉ በVirginia ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀናት

Find state and local election dates. (በእንግሊዘኛ)

  • ድረገጽ ላይ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ ከምርጫ 22 ቀናት በፊት
  • በፖስታ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ ከምርጫ 22 ቀናት በፊት የፓስታ ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት
  • በአካል ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ የምርጫ ቀንን ጨምሮ እስከ ምርጫ ቀን ድረስ ይገኛል

ለመምረጥ መመዝገብዎን እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ

እርስዎ የመራጮች ምዝገባ ሁኔታዎን ያረጋግጡ (በእንግሊዘኛ) በVirginia ስቴት የምርጫ ድረገጽ.

ለመምረጥ መመዝገቢያ ሌላ መንገዶች

በተጨማሪ በእንግሊዝኛ የሚገኘውን ብሔራዊ የመራጮች ምዝገባ ቅጽ (PDF) እና በተጨማሪ ቋንቋዎች ወደ ታች ከሚዘረጉ የምርጫ ዝርዝሮች መካከል  ማውረድ ይችላሉ።

መጨረሻ የተሻሻለው፦ ኖቨምበር 22 ቀን 2024