ለመምረጥ ይመዝገቡ New York

Ellis Island and the Statue of Liberty with New York City in the background

ለመምረጥ እንዴት ነው የሚመዘገቡት

በድረገጽ ላይ ምዝገባዎን ይጀምሩ (በእንግሊዘኛ) በNew York ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

እርስዎ በተጨማሪ በፖስታ ወይም በአካል ለመምረጥ ይመዝገቡ (በእንግሊዘኛ) ይችላሉ በNew York ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀናት

ለ ማክሰኞ ዕለት ኖቨምበር 05 ቀን 2024 ምርጫ የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን

  • ድረገጽ ላይ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦
  • በፖስታ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ መድረስ አለበት
  • በአካል ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦

ለመምረጥ መመዝገብዎን እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ

እርስዎ የመራጮች ምዝገባ ሁኔታዎን ያረጋግጡ (በእንግሊዘኛ) በNew York ስቴት የምርጫ ድረገጽ.

ለመምረጥ መመዝገቢያ ሌላ መንገዶች

በተጨማሪ በእንግሊዝኛ የሚገኘውን ብሔራዊ የመራጮች ምዝገባ ቅጽ (PDF) እና በተጨማሪ ቋንቋዎች ወደ ታች ከሚዘረጉ የምርጫ ዝርዝሮች መካከል ማውረድ ይችላሉ።

መጨረሻ የተሻሻለው፦ ጁላይ 30 ቀን 2024