ለመምረጥ ይመዝገቡ Northern Mariana Islands

A beach cove, framed by palms and blue water in Northern Mariana Islands

ለመምረጥ እንዴት ነው የሚመዘገቡት

አካባቢዎ በሚገኘው የምርጫ ቢሮ በአካል በመገኘት ይመዝገቡ። እንዴት መመዝገብ እንደሚችሉ ይወቁ (በእንግሊዘኛ) በNorthern Mariana Islands ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀናት

ለ ማክሰኞ ዕለት ኖቨምበር 05 ቀን 2024 ምርጫ የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን

  • በአካል ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦

ለመምረጥ መመዝገብዎን እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ

እርስዎ የመራጮች ምዝገባ ሁኔታዎን ያረጋግጡ (በእንግሊዘኛ) በNorthern Mariana Islands ስቴት የምርጫ ድረገጽ.

መጨረሻ የተሻሻለው፦ ጁላይ 30 ቀን 2024