ለመምረጥ ይመዝገቡ Washington

Snow capped Mount Rainier and the port city of Tacoma in the distance from a rocky shoreline

ለመምረጥ እንዴት ነው የሚመዘገቡት

በድረገጽ ላይ ምዝገባዎን ይጀምሩ (በእንግሊዘኛ) በWashington ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

እርስዎ በተጨማሪ በፖስታ ወይም በአካል ለመምረጥ ይመዝገቡ (በእንግሊዘኛ) ይችላሉ በWashington ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀናት

ለ ማክሰኞ ዕለት ኖቨምበር 05 ቀን 2024 ምርጫ የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን

  • ድረገጽ ላይ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦
  • በፖስታ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ መድረስ አለበት
  • በአካል ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦

ለመምረጥ መመዝገብዎን እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ

እርስዎ የመራጮች ምዝገባ ሁኔታዎን ያረጋግጡ (በእንግሊዘኛ) በWashington ስቴት የምርጫ ድረገጽ.

ለመምረጥ መመዝገቢያ ሌላ መንገዶች

በተጨማሪ በእንግሊዝኛ የሚገኘውን ብሔራዊ የመራጮች ምዝገባ ቅጽ (PDF) እና በተጨማሪ ቋንቋዎች ወደ ታች ከሚዘረጉ የምርጫ ዝርዝሮች መካከል ማውረድ ይችላሉ።

መጨረሻ የተሻሻለው፦ ጁላይ 30 ቀን 2024